Attitude Change
This is The Voice of Motivation where the great motivational speaker Ebba Tesfaye gives great psychological speeches that can help...
አይ እቺ አለም
more of my works will be under this category በሠመመን ሆኜ፣ ትንፋሽዋ ቢጠራኝ፣ ድብቅ ፈገግታዋ፣ጥሪዋ ቢሠማኝ፣ ብእሬን እንስቼ ሸራዬን እያየሁ፣... አይቻልም ብዬ በቀለም ተቀኘሁ። ...
የጨረቃ ጩኸት
ቀና ብዬ ሳይ፣... በላይ በሠማይ፣ በኩዋክብት ደምቃ፣ አምራና ተውባ፣ ጨረቃ ሹክ አለችኝ፣ በንፋስ ሹክሹክታ፣ እንተ ብቻ እንደሆንክ፣የፍጥረታት ጌታ። የአሠራሯን ተአምር፣የውበትዋን ሚስጢር፣ ለሠው ልጆች ሁሉ...