አይ እቺ አለምmore of my works will be under this category በሠመመን ሆኜ፣ ትንፋሽዋ ቢጠራኝ፣ ድብቅ ፈገግታዋ፣ጥሪዋ ቢሠማኝ፣ ብእሬን እንስቼ ሸራዬን እያየሁ፣... አይቻልም ብዬ በቀለም ተቀኘሁ። ...
የጨረቃ ጩኸትቀና ብዬ ሳይ፣... በላይ በሠማይ፣ በኩዋክብት ደምቃ፣ አምራና ተውባ፣ ጨረቃ ሹክ አለችኝ፣ በንፋስ ሹክሹክታ፣ እንተ ብቻ እንደሆንክ፣የፍጥረታት ጌታ። የአሠራሯን ተአምር፣የውበትዋን ሚስጢር፣ ለሠው ልጆች ሁሉ...